Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ አገራት የዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ተፅዕኖ ውስጥ ስለመሆናቸው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የስራ ቦታ ላይ ክትትል ለማድረግ ያስችላል የተባለውን የሰራተኞች የጣት አሻራ ፊርማ አሰራርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራተኞች የመንግስት የስራ ሰዓትን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ለማስቻል የጣት አሻራ ፊርማ የማስጀመር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ በከተማ አስተዳደሩ…

በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እንደገለጹት÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን  ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ሄኖክ ወርቁ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል…

በምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ቀሪ ስራዎች ዙሪያ ከአገራቱ አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ከሚሳተፉ አገራት አምባሳደሮች ጋር በፌስቲቫሉ ዝግጅት ዙሪያ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና…

በጉራጌ ዞን መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት የገባ ተሽከርካሪ የ2 ሕጻናትን ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አዶሼና አቱርቸ ቀበሌ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባቱ የሁለት ሕጻናት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቸሀ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ገና ደገሙ…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣2 014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡ በትላንት…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡…

ዩ ኤስ ኤይ ድ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በአዲስ አበባ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንና የዩ ኤስ ኤይ ድ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር…

በደብረ ብርሀን ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተስፋ ብርሃን ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅትና ቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ከሌጎ ፋውንዴሽን ባገኙት የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ…