የውጪ ኩባንያዎችና ባለሃብቶች በግብርናና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲሰማሩ መልካም ዕድሎችን በስፋት ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዲክ ትሬዲንግና አጋር ድርጅቶቹ “የኢትዮጵያ ስጦታዎች” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ዓለም አቀፍ የዝግጅት መርሐ ግብርን ዘርግቶ ይፋ አድርጓል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንደተናገሩት፥…