ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ዝግጅት የባለ ብዙ ባለድርሻ አካላት…