የሀገር ውስጥ ዜና “በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የወጪ ምርት እድገትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 በጀት በ6 ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት በስድስት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2015 በጀት ረቂቅ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለተወካዮች ም/ቤት አባላት የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል-1) Amare Asrat Jul 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=XoXpCqyT6Lc
የሀገር ውስጥ ዜና “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የአሸባሪው ሸኔም ሆነ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደራስያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር እያካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ዓመታዊውን የንባብ ቀን መርሐ ግብር በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አበረ አዳሙ ባደረጉት ንግግር÷ ሰኔ 30 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንባብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ Amele Demsew Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ክልል አቀፉ መርሐ ግብሩ "አሻራችን ለትውልዳችን" በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ዞን ዑራ ወረዳ አምባ 5 ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ችግኝ ተክለን እየተንከባከብን፥ የሃይማኖትና የብሔር አክራሪነትን እንነቅላለን” – የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጆች እስትንፋስ መሠረት የሆኑ እፅዋቶችን ተክለን እየተንከባከብን የሰው ልጆች ክፉ ነቀርሳ የሆኑ የሃይማኖት አክራሪነት እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን ነቅለን ለማስወገድ እንሰራን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው የከፍተኛ አመራሮች ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደ Mikias Ayele Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው የተመራው ከፍተኛ የክልልና የዞን አመራሮች ቡድን ከብላቴ ልዩ የግዳጅ ማሰልጠኛ አመራሮችና ሰልጣኞች ጋር በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የደቡብ ክልል ርዕሰ…