እስራኤልና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ኅብረት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡
ሀገራቱ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ለመላክ ከኅብረቱ ጋር ሥምምነት ላይ የደረሱት ከሩሲያ የሚያስገቡት የጋዝ ምርት መቆሙን ተከትሎ ባጋጠማቸው የኃይል…