ቱኒዚያውያን አዲስ በተዘጋጀው የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ መንግስት በአዲስ መልኩ ያዘጋጀውን የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ለህዝበ ውሳኔ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡
በቱኒዚያ ለፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የበለጠ ስልጣን ይሰጣል የተባለው እና የህዝብ ተወካዮች ምክር…