Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ከሱዳን ጋር ያለውን የድንበር ውዝግብ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ያለውን የድንበር ውዝግብ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታወቁ። አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት…

በነሐሴ ወር የ “ኦፔክ” አባል ሀገራት እና አጋሮቻቸው የነዳጅ ምርታቸውን ለማሳደግ ተሥማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራችና ላኪ ሀገራት እንዲሁም አጋሮቻቸው የሚያመርቱትን የነዳጅ መጠን በቀን በ648 ሺህ በርሜል ለማሳደግ ሥምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ ሩሲያ በተጣለባት ማዕቀብ ምክንያት የነዳጅ ምርቷን ለመቀነስ ተገዳ መቆየቷ የሚታወስ ሲሆን፥ “ኦፔክ” እና…

በተለያየ ጊዜ ስርቆት ፈጽመዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ ስርቆት ፈጽመዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በልዩ ልዩ ጊዜ የተሰረቁ 117 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ልዩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፈረንሳይ እየተከበረ በሚገኘው የጂቡቲ የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የጂቡቲ ኤምባሲ በፈረንሳይ እያከበረ በሚገኘው የጂቡቲ 45ኛ ዓመት የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ያላቸውን የረጅም ጊዜ የሁለትዮሽ ግንኙነት…

በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ ሂደትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ልዑክ የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ ሂደትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘውን የበረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ…

15 ሽጉጥ በተሽከርካሪ ደብቆ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ ከግብረ አበሩ ጋር በቀጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በጋራ ባደረጉት ክትትል 15 ሽጉጥ በተሽከርካሪ ውስጥ ደብቆ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ ከግብረ-አበሩ ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ግለሰቡ የጦር መሣሪያውን ይዞ የተገኘው…

ኢትዮጵያ ከጥጥ ምርት ከፍተኛ ገቢ እንድታገኝ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥጥ አምራቾች ለሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መልስ በመስጠትና በመደገፍ ኢትዮጵያ ከጥጥ ምርት ከፍተኛ ገቢ የምታገኝበትን አሠራር እንደሚያስቀምጥ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ የጥጥ ምርትን ለማሳደግና የዘርፉን ችግር ለመፍታት ያለመ ውይይት…

ኢትዮጵያ ሀገራዊ እቅዶቿን በአጀንዳ 2063 ላይ ከተቀመጡ ግቦች ጋር በማስተሳሰር ለተግባራዊነታቸው እየሠራች ነው – የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሀገራዊ እቅዶቿን በአጀንዳ 2063 ላይ ከተቀመጡ ግቦች ጋር በማስተሳሰር ለተግባራዊነታቸው እየሠራች መሆኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአፍሪካ የአጀንዳ 2063 የአስር ዓመታት አፈጻጸም እና ቀጣይ አስር ዓመታት እቅድ ላይ የሕብረቱ…

በአገሪቱ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገሪቱ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም በዛሬው ዕለት ለውጭ መገናኛ ብዙኃን…

በጉራጌ ዞን ሲሊካ የተሰኘ ማዕድን ማውጫን በ550 ሚሊየን ብር ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ550 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሲሊካ የተሰኘ ማዕድን ከአሽዋ በማውጣት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለሀገር ውሰጥ እና ለውጭ ገበያ የሚያቀርብ ማውጫን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ…