Fana: At a Speed of Life!

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል። በውይይታቸው አምባሳደር ስለሺ ሴናተር ኢንሆፍ ለኢትዮጵያ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ አድንቀዋል፡፡ እንዲሁም በወቅታዊ…

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ደኅንነት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጠናከር የሚያግዝ የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢትዩ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት…

ቦይንግ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብቶ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብቶ የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ ከቦይንግ ኩባንያ፣ ከስካይ ቴክኖ ኩባንያ እንዲሁም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተወጣጡ የስራ ሀላፊዎችና…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ እና ምዕራብ ወለጋ ዞን አሸባሪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪውና ተላላኪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አጣርቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡…

አገር አቀፍ የአምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር አቀፍ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀው ኤግዚቢሽንና ባዛሩ "የአገራችንን ምርት በመጠቀም ነጋችንን እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ÷እስከ…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ለማጠናከር በትጋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን የሰብዓዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለዋና ዳይሬክተሩ…

ከአጋር አካላት ጋር ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር በመተባበርና በመነጋገር በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማገዝ እየሠራ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር…

በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸውን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቲቾት ኩመዳን ፥…

ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ ከ138 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ ነክ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል – ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ 138 ሺህ 164 ሜትሪክ ቶን የምግብ እና ከ16 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መላኩን ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ አደጋ…

ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን ከጣሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…