Fana: At a Speed of Life!

በየዘርፉ የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት አመራሩ በቅንጅት መሥራት እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዘርፉ የተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት አመራሩ በቅንጅት መሥራት አለበት ሲሉ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ አሳሰቡ፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ…

ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ወር በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ እንደምትሳተፍ ተገለፀ፡፡ ኤግዝቢሽኑ በፈረንሳይ በፈረንጆቹ የፊታችን ሐምሌ 4 እስከ 6 ቀን እንደሚካሄድ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ…

ኮሚቴው በትግራይ ክልል በግጭት ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚያካሂደውን የሰብል ምርጥ ዘር ስርጭት በመቀጠል በትግራይ ክልል በግጭቱ ለተጎዱ 15 ሺህ አርሶ አደር አባወራዎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በትግራይ ክልል…

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች 7 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል በአሸባሪው ህውሓት ወረራ ተፈናቅለው ለነበሩ የኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች ማቋቋሚያ 7ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የተገዙ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡   የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት…

ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በብራስልስ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከተለያዩ የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት ሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።   ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባላት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የሰብዓዊ መብት…

ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን የሚመጥን አዲስ ሀገራዊ አስተሳስብ ተግባራዊ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን የሚመጥን አዲስ ሀገራዊ አስተሳሰብ ተግባራዊ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። ከዛሬ 4 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ሥር የሰደደ የኢኮኖሚ ስብራትና ኢ-ፍትሃዊነት ያየለበት፣…

የሕግ ማስከበር እርምጃው ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና እንደሆነ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በመንግስት እየተወሰደ ያለው የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። ጠንካራ መንግስት ባልዳበረበትና ግጭትና በጥብጥ በነገሰበት…

የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተገኙበት ተካሄደ፡፡ የሰላም ግንባታ ማብሰሪያ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር  ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በመሱድ መሀመድ ጎል እስከ እረፍት መምራት ቢችሉም ከረፍት መልስ አበባየሁ አጂሶ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የመጀመሪያ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥራውን በይፋ መጀመር የሚያስችለውን ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ፣ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት…