Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሰኝ ጣሰው ገለጹ፡፡ በጎንደር ክላስተር የሚገኙ የፀጥታ አካላት በህግ ማስከበር እርምጃው እና አፈፃፀም ሁኔታ ላይ በጎንደር ከተማ ውይይት…

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የቻይናው ሲዲሲ ተባብረው እንደሚሰሩ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የቻይናው የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (CDC) በጋራ ተባብሮ ለመስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ያካሄዱ ሲሆን፥ በዚህም ሁለቱ ተቋማት በዋናነት በበሽታ ክትትል ስርዓት፣ በጤና መረጃ…

በአፋር ክልል መጤ አረምን በመጠቀም ኃይል ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እየተስፋፋ የመጣውን መጤ አረም (ፕሮሶፊስ ጁሊፌራን) በመጠቀም ኃይል ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ መጤ አረሙን በመጠቀም ኃይል (ባዮ ማስ) ማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት በክልሉ አሚባራ ወረዳ በዛሬው…

የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን በሐመር እና በናፀማይ ወረዳዎች ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር እና በናፀማይ ወረዳ የሴቶችን የትምህርት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደጊያ ፕሮጀክትን የፋውንዴሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ወይዘሮ ሮማን በመርሐ ግብሩ…

ኔቶ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መሰፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት/ኔቶ/ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መስፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ አስገነዘቡ። ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ ጋር በወቅታዊ…

የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል በዛሬው ዕለት ተቋቁሟል፡፡ ካውንስሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አቶ አብዱረሀማን አብደላ፣ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ…

የአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር በትግራይ ክልል ያደረገው ምልከታ ኢትዮጵያ ለሰላም ያላትን ፍላጎት እና ጽኑ አቋም ያሳየ ነው – የውጭ ጉዳይ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር በትግራይ ክልል ያደረገው ምልከታ ኢትዮጵያ ለሰላም እና ሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ ያላትን ፍላጎት እና ጽኑ አቋም ያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

በጉራ ፈርዳ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት በሰው ሕይወት ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ 45 ተከሳሾች እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ያደረጉ 45 ተከሳሾች እንደ ወንጀል ተሳትፏቸው እስከ 23 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰኖባቸዋል።…

የዴንማርክ መንግስት በኢትዮጵያ ንጹሕ የመጠጥ ውሃ ለማዳረስ 10 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴንማርክ መንግስት በኢትዮጵያ ንጹሕ የመጠጥ ውሃ በዘላቂነት ለማዳረስ የሚውል 10 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መለገሱን ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ገልጿል፡፡ ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ፥ የዴንማርክ መንግስት ላደረገው ድጋፍ ትልቅ ምሥጋና አቅርቦ ፣ ንጹሕ የመጠጥ ውሃ…

በክልሉ የተሻለ የታክስ አሰባሰብና የበጀት አጠቃቀምን ለመፍጠር እንደሚሠራ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተሻለ የታክስ አሰባሰብና የበጀት አጠቃቀምን ለመፍጠር እንደሚሠራ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ገንዘብ ቢሮ በመንግስት ፋይናንስ እና ታክስ አስተዳደር ዙሪያ፥ ለክልል፣ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ አስተዳደር…