Fana: At a Speed of Life!

የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ ጣምአለው በሰጡት…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የእስራኤል  ንግድ  ምክር ቤት በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ  በግብርና፣ በኢንዱስትሪ  እና  በግል  ሴክተሮች   ዘርፍ አብሮ  ለመስራት  የሚያስችል ሲሆን÷…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2015 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ…

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተፈናቃዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የተፈናቃዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር ስቡህ ገበያው በየጊዜው የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ገልጸው፥ በዚህም…

የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ የሚመሩትና ኢትዮጵያ ታምርት በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የንቅናቄ መድረኩን…

በአማራና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል። በአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ቡድን መሪ አቶ ዳምጤ ላንክር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአማራና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል። በአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ቡድን መሪ አቶ ዳምጤ ላንክር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመለሽ ገ/ሚካኤል፣ የሀገር መከላከያ…

የመዲናዋ አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ማህበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል አለባቸው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ማህበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል እንዳለባቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ፡፡ "አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ…

አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዳያመርቱ ያደረጉ ችግሮች እንዲፈቱ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሠሩ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዳያመርቱ የሚያደርጉ ችግሮች እንዲፈቱ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አሳሰቡ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የአምራች…