የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤው 7 ሺህ መጻሃፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከተ Meseret Awoke Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአብረሆት ቤተ መጻሕፍት 7 ሺህ መጽሃፍ ማበርከቱን የጉባኤው ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ተናግረዋል፡፡ መጽሃፍቱን ከጉባኤው ጽህፈት ቤትና ከአባል ቤተ እምነቶቹ በማስተባበር ዛሬ ለቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሱፐርቪዥን ዳይሬክተር ፍሬዘር አያሌው የዜጎች የቁጠባ ባሕል በሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል ባይባልም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በበጎ ፈቃድ ተግባራት 7 ቢሊየን ብር የልማት ስራ መከናወኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የዓለም የበጎ ፈቃደኝነት ሪፖርት በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ “እኩል እና ሁሉን አቀፍ ማህበራትን መገንባት” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የየሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱሉልታ በዛሬው ዕለት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታከተማ በዛሬው ዕለት ሁለት ጊዜ በደረሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደረጄ ያኢ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ስፓርት ሉሲዎቹ የዛንዚባር አቻቸውን 5 ለ 0 አሸነፉ Mikias Ayele Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ውድድር ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎች) 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያ ጎሎችን አረጋሽ ካልሳ የመሪነቱን ጎል ስታስቆጥር ሎዛ አበራ እና ቅድስት ዘለቀ ሁለት ሁለት ጎሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የባህል ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን ተጀመረ Melaku Gedif Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የባህል ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በቦንጋ ከተማ ዛሬ በይፋ ተከፈተ፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግበሩ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስነ-ጥበብና ስራ ዕድል ፈጠራ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልማሃድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ30 ቀናት የሚጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስጀመረ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ30 ቀናት የሚጠናቀቁ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቶቹ በዋናነት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ማደስ፣ በክፍለ ከተማው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የዳቦ አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ፣ የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ናት – አምባሳደር ስቴፋን አወር Meseret Awoke Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ጥያቄ ከቀረበላት ጀርመን አገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ስቴፋን አወር በኢትዮጵያ የሚስተዋሉትን ውስጣዊ ችግሮች በመፍታት መፍትሔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ካሉብ እና ሂላላ አካባቢዎች ለሚገኙ ማኅበረሰቦች ልማት የሚውል 113 ሚሊየን ብር አበረከተ Alemayehu Geremew Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ካሉብ እና ሂላላ አካባቢዎች ላሉ ማኅበረሰቦች ልማት የሚውል 113 ሚሊየን ብር አበርክቷል ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ዛሬ ካሉብ ተገኝተው የገንዘብ ርክክብ ሲያደርጉ እንደተናገሩት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰኔ ወር በተለያዩ ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ይስተዋላል – የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት Mikias Ayele Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ ወር በተለያዩ የሀገራችን ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ሊስተዋል እንደሚችል የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በመጪው የሰኔ ወር እርጥበት ሰጪ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ…