Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ግብርናውን ለማዘመን 17 መርሐ ግብሮች ተመርጠው እየተተገበሩ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናውን ለማዘመን 17 መርሐ ግብሮች ተመርጠው እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሞጆ ከተማ የሚገኝ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን…

የክረምቱን የጎርፍ አደጋ ሥጋት ለመቋቋም የሚሠራ ሀገር አቀፍ ግብረ-ኃይል መቋቋሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጪውን ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመቋቋም የሚሠራ ሀገር-አቀፍ ግብረ-ኃይል መቋቋሙን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ግብረ-ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩትን ትንበያ መነሻ በማድረግ የጎርፍ አደጋ ሥጋት…

በኢትዮጵያ እና በቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ ቀጠናዊ ጉዳዮች መምሪያ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዣንግ ሊሁዋ ጋር መክረዋል፡፡ ምክክሩ በኢትዮጵያ እና በቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ መካከል ያለውን…

በሐረሪ በቱሪዝም ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሐብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት በቱሪዝም ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሐብቶችና ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የአረንጓዴ ሃይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅና አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ የተሰኘው የአረንጓዴ ሀይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ነዳጅ (ግሪን ሃይድሮጂንና) አሞኒያ ለማምረት ፍቃድ ተሰጠው። ባለቤትነቱ የአውስትራሊያ የሆነው ይህ ኩባንያ በኢትዮጵያ በአረንጓዴ ሃይል 25 ጊጋ ዋት…

ኢትዮ-ሳይበር ታለንት ማዕከል ለሌሎች አፍሪካ አገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ ሀገር በቀል የሳይበር ቴክኖሎጂ ውጤቶችንና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት እና አጋር አካላት ኢትዮጵያ የጀመረችውን ለትውልድ የሚተላለፈውን አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስዊድን እና ኬንያ በጋራ ስቶኮልም ፕላስ 50…

12ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት 12ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተከፈተ። የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በጋራ ያዘጋጁት የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ…

በካፋ ዞን ሃይማኖታዊ ቅርሶችን ለመጠገን 300 ሚሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በከፋ ዞን የሚገኙ ሶስት ሃይማኖታዊ ቅርሶችን ለመጠገን 300 ሚሊየን ብር ተመድቧል። በዞኑ የአንድራቻ መድሃኒዓለም፣ የበሃ ጊዮርጊስ እና የቶንገላ አብዱሰላም መስጂድ ቅርሶች ካላቸው የዕድሜ ብዛት አንጻር…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሕግ ማስከበር ዘመቻው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አካላት ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሕግ ማስከበር ዘመቻው መስዋዕትነት ለከፈሉና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አካላት የማዕረግ ዕድገት፣ ዕውቅናና ሽልማት ሰጠ፡፡ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ልዩ ኃይል፣ ፖሊስና…