66 ትምህርት ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ትምህርት ማዕከል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአገር አቀፍ ደረጃ 66 ትምህርት ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ትምህርት ማዕከል ፕሮጀክት አስጀመረ፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዲጂታል ትምህርት ማዕከላት ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡…