Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በአንድ ጀንበር 250 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች ሀምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም በአንድ ጀንበር 250 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገልጿል፡፡   ክልሉ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን የተለያዩ የችግኝ ዓይነቶችን ለመትከል ዝግጅት…

ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ አገር ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አገር ውስጥ ተጓጉዞ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ።   ኮርፖሬሽኑ ለ2014/15 የሰብል ምርት…

ዋልያዎቹ ከሌሴቶ አቻቸው ጋር በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ከሌሴቶ አቻው ጋር ባደረገው ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ዋልያዎቹ በ38ኛው ደቂቃ በዳዋ ሆቴሳ አማካኝነት…

የሰኔ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የቤንዚን፣ የናፍጣ እና የኬሮሲን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በግንቦት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ነገር ግን የአውሮፕላን ነዳጅ፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ እና የከባድ…

በጁባ በዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪዎች መካከል በተካሄደ የሩጫ ወድድር ወታደር ባንተ ዕድል ይታየው አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ ከ120 ሀገራት የተውጣጡ ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር አባላት መካከል በተካሄደ የ12 ኪሎ ሜትር የሩጫ ወድድር ኢትዮጵያዊው ወታደር ባንተዕድል ይታየው አሸነፈ፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን በመወከል የ15ኛ ሞተራይዝድ…

ተቋርጦ የነበረው ለአዲስ ተሽከርካሪዎች ሠሌዳ የመሥጠት አገልግሎት ከሣምንት በኋላ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥሬ ዕቃ ምክንያት ላለፉት ሦስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው አዲስ የተሽከርካሪ ሠሌዳ የመስጠት አገልግሎት ከአንድ ሣምንት በኋላ መሥጠት ይጀመራል ተባለ። የፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን አንባቸው ለፋና…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ  ትቀጥላለች- የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር ክሪስቲያን ዮካ ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው…

74 አባላት ያሉት የእስራኤል የልዑካን ቡድን ጎንደር ከተማ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 74 አባላት ያሉት የእስራኤል የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ታሪካዊቷን ጎንደር ከተማ ገብቷል፡፡   የልዑካን ቡድኑ ጎንደር ከተማ ሲገቡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደና የከተማዋ ከፍተኛ…

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሬት ፕላን ሥራውን አጠናክሮ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ልማት ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ያላቸውን ወሳኝነት ተገንዝቦ የመሬት ፕላን ሥራውን አጠናክሮ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢዎች ሪፎርም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት…