በቱርክ አዳና ግዛት የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሃላፊዎችን ያካተተው የኢንቨስትመንት እና ፕሮሞሽን ልዑካን ቡድን በቱርክ የሚገኘውን አዳና ግዛት ጎብኝቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ በግዛቱ የሚገኘውን አዳና ሃቺ ሳባንቺ የተደራጀ የኢንዱስትሪ ዞንን የጎበኘ ሲሆን÷ በዞኑ…