Fana: At a Speed of Life!

የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ኢምፓክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የሚያስገባውን የጽጌረዳ አበባ በአምስት እጥፍ ሊያሳድግ ነው፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፥ የኢምፓክ ኮርፖሬሽን ሊቀመንበር እና ፕሬዚዳንት ሄኪሮ ሞሪሽጌ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሮዝ…

በክልሉ በጦርነቱ የሥነ-ልቡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሙያ ድጋፍ የሚሠጡ 1 ሺህ 200 ሰዎችን ማሠልጠን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጦርነት ጉዳት በደረሰባቸው አምስት ዞኖች የሥነ-ልቡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሙያ ድጋፍ የሚያደርጉ 1 ሺህ 200 ሰዎችን ማሠልጠን ተጀመረ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቱርክ ንግድ ሚኒስትር መህመት ሙስ ጋር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ሌሎች ዘርፎች ላይ አገራቱ…

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን አስታወቀ 

አዲስ አበባ፣ግንቦት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በሀገሪቱ በተከሰተው አለመረጋጋት ምክንያት ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን በሰጡት መግለጫ ባለፈው…

የክልሉ መንግስት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል -ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግስት የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የክልሉን የ2014/2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት…

የተመድ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ኢትዮጵያን እንዲደግፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ኢትዮጵያን እንዲደግፍ ተጠየቀ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ጀኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ህብረት ቢሮ ተገኝተው ከህብረቱ ዋና ጸሀፊ ሆሊን…

በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢ ኤስ ዲ፣ ውመን ኢምፓወርመንት አክሽን እና ህይወት ኢትዮጵያ የተባሉ በጎ አድራጊ ድርጅቶች በጋራ በመሆን ለተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የምግብ፣ የአልባሳትና በጦርነት ለተጎዱ ስድስት ትምህርት ቤቶች…

ለሕዝብ ደኅንነት ሲባል የተጀመረው ሕግ የማስከበር ሥራ ምንም ዓይነት ውስጣዊና ውጫዊ ተፅዕኖ የለበትም – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው የሕግ ማስከበር ሥራ ምንም ዓይነት ውጫዊና ውስጣዊ ጫና የሌለውና ዋነኛ ግቡም የሕዝብን ሠላምና ደኅንነት ማስከበር እንደሆነ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ያሉት…

በኢትዮጵያ ባንኮች ላይ ባነጣጠረ የማጭበርበር ወንጀል ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ መመዝበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮችን ባነጣጠረ የማጭበርበር ወንጀል ከ1 ቢሊየን 896 ሚሊየን ብር በላይ መመዝበሩን በፍትህ ሚኒስቴር የተደረገ ጥናት አመላከተ። ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደው በዚህ ጥናት ከ370 ቢሊየን ብር በላይ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ “በመካከለኛ” ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመካከለኛ ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ ቫይረሱ ሥጋት ሊሆን የሚችለው ለከባድ በሽታ ተጋላጭ ወደሆኑ ሕፃናት ከተዛመተ እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው ወደተዳከመ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተሠራጨ…