Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ ቤቶች በሦስት ወራት ለማስረከብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን ገለፀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በመዲናዋ ዕጣ ወጥቶባቸው…

የክህደት ጦርነቱን ከመከላከያ ጎን በመቆም እንደሚመክቱ የሸካ ዞን ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው አገርን ለማፈራረስ የከፈተውን የክህደት ጦርነት ለመቀልበስ ከመከላከያ ጎን ሆነው እንደሚመክቱ የሸካ ዞን የማሻ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ነዋሪዎቹ የውጪ መንግስታት እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱም ጠይቀዋል። የሸካ ዞን…

ሬውተርስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ የሚያቀርባቸው ዘገባዎች ሃሰተኛ ናቸው- መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሬውተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀው የአስቸኳይ ገዚ አዋጅ ዜጎች የብሔር ማንነታቸውን የሚያመላክት መታወቂያ እንዲይዙ ያስገድዳል በሚል የሃሰት ዜና እያሰራጨ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።   መረጃ ማጣሪያው የሬውተርስ…

በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ለህዳሴ ግድብ ከ152 ሺህ ፓውንድ ባላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ለህዳሴ ግድብ 152 ሺህ ፓውንድ በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “አንድ ሺህ እራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር…

የደረሱ ሰብሎችን ብክነት ለመቀነሰ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደረሱ ሰብሎችን ብክነት በቀነሰ መልኩ መሰብሰብ ላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊከናወን እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ በ2013/14 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እርሻ ስራ ከ12 ነጥብ 77 ሚሊየን ሄክተር በላይ መሬት…

የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በህግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊት አባላት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ ። በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮምፕሪሔንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…

የሃረሪ ጤና ቢሮ ለመከላከያ ሰራዊት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን ግምቱ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የተለያየ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ተገኝተው÷ በአገር ላይ…

በዋግ ኽምራ ዞን የሽምቅ ውጊያው ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ዞን ሽብርተኛው ህወሓት የከፈተውን ወረራ ለመቀልበስ የወገን ጦር ዳህና እና ዝቋላ በተባሉ ሁለት ግንባሮች በወራሪው ሀይል ላይ የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ። ከአካባቢው ምንጮች ያገኘነው መረጃ…

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው የሚሆን ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት በማሰባሰብ አስረከበ፡፡ የወረዳው አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ለማሰባሰብ አቅዶ እስካሁን 6…

ሕፃናትና ወጣቶች አገር ተረካቢ በመሆናቸው እጅ መታጠብን ባህላቸው ሊያደርጉ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናትና ወጣቶች የነገ አገር ተረካቢ በመሆናቸው እጅ መታጠብን ባህላቸው አድርገው እንዲያድጉ ሁሉም ዜጋ ኃላፊነነቱን እንዲወጣ የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡ ዓለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን በዓለም ለ14ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ…