Fana: At a Speed of Life!

የዲጂታል ሉአላዊነት የአንድ አገር ብሄራዊ ሉአላዊነት ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ለማልማት የያዘችው አቋም በቴክኖሎጂው ዘርፍ ነፃ ሀገር መሆኗን ያሳየ ነው ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ÷ የዲጂታል…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል። በዩኒቨርሲቲው የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጀጃ ባህሪ…

በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በህልውና ዘመቻው የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል የድጋፍ ሰልፍ በዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የተርጫ ከተማ ነዋሪዎች የአሸባሪው ህወሓት እኩይ ተግባራትን አውግዘዋል፡፡ በሰልፉ በተርጫ ዙሪያ…

ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ…

በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኞ ህዳር ጀምሮ ለአስር ቀናት የሚቆይ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ ዘመቻውን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ÷…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለውን ተጋድሎ ለማገዝ በሚችሉት አቅም ሁሉ ከጎኑ እንደሚቆሙ የወላይታ ዞን መንግስት ሠራተኞች ተናገሩ። ሠራተኞቹ የሀገርና የህዝብ ህልውና ለማስጠበቅ ከጠላት ጋር በግንባር እየተፋለመ ላለው የሀገር…

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለሰራዊቱ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለአገር መካከያ ሰራዊት 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሴት ሰራተኞችም ለሰራዊቱ የአይነት ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች ለመከላከያ…

በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ ማዋከብ የለም – የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ ማዋከብ እንዳለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ አሉባልታ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። የመዲናዋ ነዋሪዎች በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን የህልውና አደጋ…

ሁዋዌ በቴክኖሎጅው ዘርፍ የትብብር ስራዎቹን የማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ በኢትዮጵያ ሲያከናውናቸው የነበሩ ዘርፈ ብዙ የቴክኖሎጂ የትብብር እና የድጋፍ ስራዎችን የማጠናከር ፍላጎት እንዳለው በልዑካኑ በኩል ገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ የሁዋዌ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ልዑክ ጋር…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል። ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል።…