የወባ በሽታ ቁጥጥር ስራዎችን ለማጠናከር 20 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ አጎበር ለማሰራጨት ታቅዷል – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት የወባ ትንኝ ቁጥጥር ስራዎችን ለማጠናከር 20 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ አጎበር እንዲሁም 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ቤቶችን ለመርጨት መታቀዱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በዛሬው ዕለት…