Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ ከአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በአሜሪካና ኢትዮጵያ መካካል ስላለው የልማት ትብብር፣ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ዋና ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ጋር ፍሪያማ…

በሙስና ወንጀል በመንግስት ላይ 22 ነጥብ 75 ሚሊየን ብር ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ ገንዘቡ አንዲወረስ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀል በመፈፀም በመንግስት ላይ 22 ሚሊየን 725 ሺህ ብር ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ ገንዘቡ በመንግስት አንዲወረስ ተደርጓል፡፡   በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በመሳለሚያ ካዛንችስና አራዳ ቅርንጫፍ ከሚሰሩ ሰራተኞች ጋር…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ደርቤ አስፋው ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሃመድ አስርክበዋል፡፡…

በምዕራብ ሸዋ ዞን በ33 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የውሃ ፕሮጀክት ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም-ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በ33 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የውሃ ፕሮጀክት ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡   በዚህም የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር በኑሯቸው ላይ ጫና እንዳሳደረባቸው ነው…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እቅድ አውጥተው እየሰሩ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ እቅዶችን አውጥተው እየሰሩ መሆኑን የደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አስታወቁ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…

አቶ መላኩ ከጃፓን ኢንተርናሽናል ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከጃፓን ኢንተርናሽናል ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ (ጃይካ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይቱ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን ÷ በተለይ የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሳደግ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 254 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሦስት በረራዎች ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 254 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ጥረት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት በተደረጉ…

ጀርመን በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንድትቀበል የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን  በሩሲያ  ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማእቀብ ማክበር ይኖርባታል ሲሉ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ፡፡ በአውሮፓ ፓርላማ ከሁሉም የፖለቲካ ቡድኖች የተውጣጡ ሕግ አውጪዎች ቡድን ጀርመን በሩሲያ የኃይል ምንጮች ላይ እገዳ…