Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ሰዎች በማንነታቸው እየታሰሩ ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሃሰተኛ ነው – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ብሄር ተኮር የሆነ እስር እየተካሄደ ነው ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። አምባሳደር ሬድዋን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአልጄዚራ ጋር ቆይታ…

የብድር አሰጣጥ ስርዓቱ ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ተስተካክሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፋት ዓመታት ከነበረበት ችግር አገግሞ ለውጥ በማምጣት ላይ እንደሚገኝ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡   የልማት ባንክ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…

የጎንደር ከተማ በማይጠብሪ ግንባር ለሚዋደቁ ጀግኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከ530 ሺህ ብር በላይ ግምት የሚያወጡ 27 በሬዎችን በማይጠብሪ ግንባር ለሚዋደቁ ጀግኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ የወገን ጦር ሰራዊት…

የምዕራብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች የህወሓትና ሸኔን እኩይ ድርጊት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምእራብ ኦሞ ዞን የህልውና ዘመቻን የሚደግፍ እና የአሸባሪዎቹን የህወሓትና ሸኔን ተግባር የሚቃወም ሰልፍ በጀሙ ከተማ ተካሄደ ፡፡ የዞኑ ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያደረሰ የሚገኘውን ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት…

“ህይወቱን ሳይሰስት ለኛ መኖር ለሚዋደቀው ሠራዊት ምግብ ማቅረባችን ከሚጠበቅብን ጥቂቱ ኃላፊነታችን ነው”- የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓትን ለመደምሰስ ግንባር ለተሰለፈው ሕዝባዊ ሠራዊት ደጀን ሆነው እየሠሩ መሆናቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የቀወት ወረዳ ነዋሪዎች አንድ ህይወቱን ሳይሰስት እየሰጠን ላለው ሠራዊት ደጀን መሆናችን ቢያንስ…

በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ 219 ሺህ ተፈናቃዮች የአስቸኳይ ጊዜ አደጋ ምላሽ ኮማንድ ፖስት በማቋቋም አስፈላጊው እርዳታ ለማዳረሰ እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ።   የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት…

በአሰላ ከተማ በህገ ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የንግድ ስራ ሲያከናውኑ በተገኙ 240 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገነሞ ነገዎ እንደገለፁት፥ 160 የንግድ ተቋማት በህገ ወጥ…

ኒውዚላንድ በአፍሪካ ህብረት ለሚደረገው የህዳሴ ግድብ ድርድር ያላትን ድጋፍ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒውዚላንድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገው ድርድር ውጤት ያመጣል ብላ እንደምታምን በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ህብረት የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል አፕተን ገለጹ። አምባሳደሩ…

በደቡብ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኮቪድ19 ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከህዳር 10 እስከ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኮቪድ-19 ክትባት እንደሚያገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮቪድ-19 ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ በወላይታ ሶዶ…

አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ በተካሄደው ሰልፍ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ…