ስፓርት አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል። በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ የስኮትላንዱ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የአፍሪካ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ሁሪያ አሊ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ገለፁ፡፡ "በቴክኖሎጂ ሃያል ለመሆን የኢትዮጵያ ጉዞ" በሚል በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተካሄደ ያለውን ሴራ ለማክሸፍ ጠንክረን እንሰራለን- የጋምቤላ የሀገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየሰራ ያለውን አሸባሪው የህወሓት ቡድንና የተላላኪዎቹን እኩይ ሴራ ለማክሸፍ ጠንክረው እንደሚሰሩ የጋምቤላ ክልል የሀገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች ገለጹ፡፡ ከክልሉ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና የአመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ብታልፍም ብልፅግናዋን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ አትልም- ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በየትኛውም አይነት ችግር ውስጥ ብታልፍም ልማት እና ብልፅግናዋን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ እንደማትል የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ። ለፈተናው 36 ሺህ 401 ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ፥ ፈተናውን የወሰዱት ተማሪዎች ቁጥር ግን 35 ሺህ 856 መሆናቸውን የከተማው ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብሎ ባደረገው የተቀናጀ እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል ተመዝግቧል – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተደረገለትን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባደረገው እንቅስቃሴ በተለያዩ ግንባሮች አኩሪ ድል እንዲመዘገብ ማድረጉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተለውና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮቪድ19 በአውሮፓ እየተስፋፋ ነው Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ቫይረስ ምክንያት በአውሮፓ አገራት ሕይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር በ10 በመቶ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ አውሮፓ ከሌሎች ክፍለ ዓለማት በተለየ መልኩ የኮቪድ 19 ቫይረስ ስርጭት እና በቫይረሱ ሕይወታቸውን የሚያጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አርማውን ቀየረ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ተቋማዊ አርማ መቀየሩን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል አስፋው ማመጫ አስታወቁ። ጄኔራል ተቋሙ ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን ካላፈረሰ አያርፍምና ሁላችንም በአንድነት እንነሳ – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጫ ሰጥተዋል ፡፡ ሃላፊው በዚህ ወቅት እንደገለጹት ÷ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አሁን ያለንበት የህልውና ዘመቻ በድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ነዋሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ቀናት ውስጥ ለ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ነዋሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከህዳር 8 እስከ 17 ቀን 2014 ዓ.ም በዘመቻ የሚሰጠውን ክትባት እድሜያቸው ከ12 አመት በላይ…