የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ይፈተናሉ ከተባሉ ተማሪዎች 96 ከመቶ በላይ በመፈተን ተጠናቀቀ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የነበረው የ2013 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ። የፈተናውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱ አሳሰቡ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱና በሀሰት መረጃ የሀገርን ሠላምና ደህንነት ለማወክ ከመተባበር እንዲቆጠቡ አሳሰቡ፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ÷ በካርቱም ተቀማጭ ለሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተደማመጥንና እየተባበርን አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው – የሰንበቴ ከተማ ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በእርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው ሲሉ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ለኢዜአ እንደገለጹት÷ አካባቢያቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአማራ ክልል በወረራቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት አድርሷል Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ወረራ በፈፀመባቸው የተለያዩ አካባቢዎች ከ279 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚበልጥ የሀብት ውድመት ማድረሱን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አንሙት በለጠ እንዳስታወቁት ÷ አሸባሪው በወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አከራዮች የተከራዩን መሉ መረጃ እንዲያስመዘግቡ ፖሊስ አሳሰበ Meseret Awoke Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት አከራዮች የተከራዩን መሉ መረጃ እንዲያስመዘግቡ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ በከተማዋ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች የተከራዩን መሉ መረጃ በመያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚውል 200 ሚሊየን ብር አጸደቀ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እና አስፈላጊውን እርዳታ ለማድረስ የሚውል 200 ሚሊየን ብር አፀደቀ፡፡ ካቢኔው ገንዘቡን ያጸደቀው ዛሬ በጎዴ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ነው፡፡ ካቢኔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እያደረገ ያለው ሙከራ አይሳካም – መንግስት ኮሙኒኬሽን Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በህዝብ የተመረጠን መንግስት በመገልበጥ አገሪቱን መንግስት አልባ እና የትርምስ ቀጠና ለማድረግ ዘርፈ ብዙ የሽብር ድርጊት መፈጸሙን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ -ኢሃም አሊቭ Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ” ሲሉ የአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊቭ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለተፈናቃዮች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ ድርጅት በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሸዋ ሰላምና ልማት ማህበር በኩል ለወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝገባ በቀጣይ አንድ ሳምንት ለመጨረሻ ጊዜ እንደሚካሄድ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል…