Fana: At a Speed of Life!

የጀርመኗ ሄሰን ግዛት ነዋሪዎች ኮሮና ቢጠፋም መጨባበጥ የለም ብለዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናውያን ኮሮና ቫይረስ ቢጠፋ እንኳን መጨባበጥና መተቃቀፍ እንደሚያቆሙ ለራሳቸው ቃል መግባታቸውን ገለፁ። በጀርመን ሄሰን ግዛት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ…

ሴት የመንግስት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ስንቅ እያዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሴት የመንግስት ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት የሚሆን ስንቅ በማዘጋጀት ላይ ናቸው፡፡ በስንቅ ዝግጅቱ  ከሁሉም መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ ሴት የመንግስት ሰራተኞችና ከፍተኛ የስራ…

በስልጤ ዞን ተከስቶ የነበረውን ዋግ ሳይስፋፋ መከላከል ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በስንዴ ላይ ተከስቶ የነበረው ዋግ ሳይስፋፋ መከላከል መቻሉን የወረዳው እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መሃመድ አህመዲን ዋግ በተከሰተበት 271 ሄክታር ማሳ ላይ የኬሚካል ርጭት…

ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን እንዲቋቋሙ የሚያስችል ድጋፍ ይደረግላቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ አገራት እና የግል ባለሐብቶች ታዳጊ አገራት እየተባባሰ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ መቋቋም ይችሉ ዘንድ ከ750 ሚሊየን ዶላር በላይ ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት…

ሽንፈት ታሪካችን አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሽንፈት ታሪካችን አይደለም ሲሉ ገለጹ። አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት “የሕልውና ጥሪ እና አገርን የማዳን ርብርብ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው።…

በድሬዳዋ ማንኛውም አካል የጦር መሳሪያውን እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልከቶ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ማንኛውም በድሬዳዋ ከተማ እና ገጠር ውስጥ የሚገኝ ግለሰብ ፣ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅትና መስሪያ ቤት በእጁ የሚገኘውን የጦር መሳሪያ ፍቃድ ቢኖረውም…

በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀቱን የዳያስፖራ ምክር ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአገር ውስጥ ጀምሮ እስከ ውጭ አገራት ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን ጫና ለመቀልበስ ዳያስፖራው ማህበረሰብ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ዋና አስተባባሪ…

የሽብር ቡድኑን ተልዕኮ ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ በአዲስ አበባ የሽብር ቡድኑ የሕወሓትን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፈንታና የአዲስ አበባ…

አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ እየሞከሩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንዶች ጩኸታችንን ሊቀሙ ቢሞክሩም፤ በኢትዮጵያዊነታችን ላይ የተመሠረተውን ክብርና አንድነት መቼም ሊነኩት አይቻላቸውም ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ምክንያቱም እኛ በከፍታ፣ በጽናትና በአንድነት ለኢትዮጵያ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2

ሰበር ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣…