Fana: At a Speed of Life!

የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቱን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው በተጓዳኝ ኢኮኖሚውን ለማጠናከር የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቱን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል፡፡ በፌዴራል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከተቋቋሙት 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮች አንዱ የሆነው…

በመዲናዋ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግርን ለመፍታት በ85 ሚሊየን ዶላር የመልሶ ግንባታና አቅም የማሳደግ ፕሮጀክት ተነድፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው ÷…

የጋምቤላ ክልል የመጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል የማጃንግ ብሔርሰብ ዞን በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙና በጦርነት ምክንያት ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ በደብረብርሀን ከተማ በመገኘት አደረገ ። የመጀንግ ብሔረሰብ ዞን አስተዳዳሪ ድጋፉን…

አሸባሪው ቡድን በማይካድራ በፈጸመው ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን አመራሮች በማይካድራ በፈጸሙት ጅምላ የዘር ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ተጠያቂ የሚያደርግ ዘመቻ ሊጀመር እንደሚገባ ተመለከተ። ዝክረ ማይካድራ አንደኛ ዓመት የሰማዕታት ዕለት ትናንት ምሽት በጎንደር ከተማ…

እኛ ለተፋሰሱ አገራት ቀና አመለካከት አለን እነሱ ግን ስለእኛ ግድ የላቸውም-ኡስታዝ ጀማል በሽር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)ኢትዮጵያውያን ለአባይ ተፋሰስ አገራት ቀና አመለካከት አለን እነሱ ግን ስለእኛ ግድ የላቸውም ሲሉ በግድቡ ዙሪያ የማህበረሰብ አንቂ የሆኑት ኡስታዝ ጀማል በሽር ተናገሩ የማህበረሰብ አንቂው  ከፋና ብሮደካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥እውነት…

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን  የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣  ህዳር 01፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የ12ኛ ክፍል ፈተና  ሂደትን  በፈተና ጣቢያዎች በመገኘት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በሀረሪ ክልል እየተሰጠ ያለውን የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከተጀመረበት ዕለት አንስቶ ያለምንም…

ለሰራዊቱ ድጋፍ ከማድረግ ባለፈ ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን  የድሬዳዋ ባለሃብቶች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 01፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ባለሃብቶች የአሸባሪውን ህወሓት ሴራ ለማጋለጥ እና  የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ  የንቅናቄ መድረክ አካሂደዋል፡፡ በመድረኩም  በገንዘብና በአይነት ከምናደርገው ድጋፍ በተጨማሪ ግንባር ድረስ በመገኘት ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን…

በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል-የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት…

ከኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ፀሀዬ ይነሱ፥ የማምረቻ ኢንዱስትሪውን…

በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር አርቴም አዝናውሪያን ለስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሩን የድሬዳዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እና የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሚካኤል እንዳለ ድሬዳዋ አለም አቀፍ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። አርመናውያን ከድሬዳዋ ጋር…