Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ለዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ለዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የመድኃኒት፣ የህክምና እና የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አስረከበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒት አቅርቦትና የፋርማሲ አገልግሎት…

በሶማሌ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራት ለማሳደግ ከቱርክ የመጡ ከፍተኛ አማካሪዎች ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራት ለማሳደግ ከቱርክ የመጡ ከፍተኛ አማካሪዎች እና የመንግስት ተወካዮች ጅግጅጋ ገብተዋል፡፡ በሶማሌ ክልል መሠረታዊ አገልግሎቶችን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከቱርክ ሀገር…

የኢትዮጵያና ኮሪያ የሁለትዮሽ የልማት ትብብር ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለትዮሽ የጋራ የልማት ትብብር ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የፖሊሲ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰመርታ ሰዋሰው ከ1940ዎቹ ጀምሮ በጠንካራ…

ኢሰመኮ ሁለተኛው የአፍሪካ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች ተቋም ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሁለተኛው የአፍሪካ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች ተቋም ሆኖ ተመረጠ፡፡ በአፍሪካ ውስጥ እውቅና የተሰጠው ተቋም እንዲሆን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለሕጻናት የሚያደርገው ጥበቃ እና የሚሰጠው የሰብዓዊ መብት…

5 ሺህ ኪሎ ግራም በሚጠጋ ቅቤ ውስጥ ባዕድ ነገር ቀላቅለው ሊሸጡ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓላትን አስታከው 5 ሺህ ኪሎ ግራም በሚጠጋ ቅቤ ላይ ባዕድ ነገር ቀላቅለው ሊሸጡ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ ሰሞኑን በሚዛን አማን ከተማ፣ በካፋ እና በቤንቺ ሸኮ ዞኖች በተካሄደ የዘመቻ ሥራ÷ 2 ነጥብ 1…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዙ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ፡፡ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሮችን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ…

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 127 ቤቶችን ለተቸገሩ ወገኖች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 127 ቤቶች ለተቸገሩ ወገኖች ተላለፉ።   ቤቶች የተላለፈላቸው ነዋሪዎች ለረጅም ዓመታት በቤት ችግር ሲሰቃዩ ለነበሩና የድሀ ድሃ ተብለው ለተለዩ ነዋሪዎች መሆኑ ተመልክቷል።…