Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት የሚፈጽመው ውድመት በምዕራባውያን ውግዘት አልገጠመውም – በተመድ የኤርትራ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በአፍሪካ ቀንድ በሚከተሉት የተሳሳተ የውጪ ፖሊሲ ምክንያት አሸባሪው ህወሓት የሚፈጽማቸውን ውድመቶች እያወገዙ እንዳልሆነ በተባበሩት መንግስታት የኤርትራ አምባሳደር ሶፊያ ሃይለማርያም ተናገሩ፡፡ አምባሳደሯ አር ቲ ከተሰኘ የቴሌቪዥን…

በአሸባሪው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሳንበገር ተፈትነን አገራችንን እናሻግራለን – የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት የጥፋት ድርጊትና የሚነዛው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሳይበግራቸው ተፈትነው አገርን ለማሻገር የድርሻቸውን እንደሚወጡ በድሬዳዋ ኢዜአ ያነጋገራቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ገለጹ። በድሬዳዋ አስተዳደር ከ2 ሺህ 400 በላይ…

ተማሪዎች ለሕዝባዊ ሠራዊቱ ስንቅ እያዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች አሸባሪና ወራሪውን ህወሓት እየተፋለመ ለሚገኘው ሕዝባዊ ሠራዊት ወገንተኝነታቸውን ለማሳየት ስንቅ እያዘጋጁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡   ተማሪዎቹ በሰላም እንዲማሩ እና የሀገር ሕልውና እንዲጠበቅ…

የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባላት የክተት ጥሪውን በመቀበል ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባላት የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የክተት ጥሪ በመቀበል ወደ ግንባር እየዘመቱ ነው።   ዘራፊውንና አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባለት በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር…

ለአዋጁ ስኬታማነት የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ምሁራን ጠቆሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ላወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የኅብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የህግና ፖለቲካ ሣይንስሥ መምህራን ተናገሩ። የዩኒቨርሲቲው የህግ ትምህርት ክፍል መምህር ኑሩ…

በምዕራብ ጎንደር የሁለት ከተሞች ነዋሪዎች የክተት ጥሪውን እየተገበሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃና የመተማ ዮሐንስ ከተሞች ነዋሪዎች የሀገር ሕልውናን ለማስከበር የቀረበውን የክተት ጥሪ ተቀብለው በተግባር እያረጋገጡ መሆናቸውን ገለጹ። ነዋሪዎቹ ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር…

በአዋጁ ትግበራ በተደረገ ክትትል 237 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ትግበራ ከጸጥታ ሃይሉ ጋር በተደረገ ጥብቅ ክትትል 237 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነብዩ ኢሣያስ አሸባሪው ህወሓትና ሸኔ…

ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን አልፋ ሠላሟን የማስፈን አቅም አላት ብለን እናምናለን – በተ.መ.ድ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን በውጪም በውስጥም ያጋጠሟቸውን ልዩነቶች ፈትተው የሀገራቸውን ሠላም በማስፈን ወደ ቀድሞ የተረጋጋ ማንነቷ ይመልሷታል የሚል ዕምነት አለን ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የቻይና አምባሳደር ዣንግ ጁን ገለጹ።…

በጌዴኦ ዞን አሸባሪው ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳና በይርጋጨፌ ከተማ አሸባሪው ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ አሸባሪው ቡድን የከፈተውን የክህደት ጦርነት ለመመከትና ከመከላከያና መንግሥት ጎን ለመቆምና የተደረገ ነው።…

መንግስት ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ለመስራት ተዘጋጅቷል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠዉ የኢትዮጵያ መንግስት በተጀመረዉ የለዉጥ ጉዞ ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በመሆን ጊዜያዊ ተግዳሮቶችን በመቅረፍ ገንቢ በሆነ መልኩ ለመስራት መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ። በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠው…