Fana: At a Speed of Life!

የመብረቅ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አጠፋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመብረቅ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የሆብቻ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ህዝቅኤል ኦይዳ እንደገለጸት፥…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የፓርላማ አባላት እና የሕክምና ባለሙያዎች የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽ/ቤታቸው የፓርላማ አባላትን እና የሕክምና ባለሙያዎችን ያካተተውን የእስራኤል የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋግረዋል።…

በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ በኮሚሽኑ የሰሜን ወሎ፣ የደቡብ ወሎ ዞን የዋግኽምራ ብሔረሰብ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተመቻቸውን ሁኔታ ተጠቅሞ ለትግራይ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊያሳድግ ይገባል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመንግስት የቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለትግራይ ሕዝብ የሚያደርገውን የእርዳታ መጠን ሊጨምር እንደሚገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ ባለፉት…

በአዲስ አበባ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጣለ፡፡ ወቅቱ የፋሲካ በዓል በመሆኑ ከፍተኛ የሰዎች እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር…

ሩሲያ 485 የአሜሪካ እና የካናዳ ምክር ቤት አባላት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 485 የአሜሪካ እና የካናዳ ምክር ቤት አባላት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ማገዷን አስታወቀች። ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት ባለሥልጣናት ላይ ውሳኔውን ያስተላለፈችው በዚህ ዓመት መጋቢት 24 ቀን አሜሪካ በ328 የሩሲያ ምክር ቤት (ዱማ) አባላት ላይ…

ገንዘብ እናባዛለን በሚል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለማጭበርበር የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገንዘብ እናባዛለን ብለው ከአንድ ግለሰብ ላይ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለማጭበርበር የሞከሩ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።   ተጠርጣሪዎቹ ሚያዚያ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ…

የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ኤሌክትሪክ ሽቦ የሰረቁ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ ፀጋዬ ቴዎድሮስ እና ያብስራ ተስፋዬ ፥ የወንጀል…

አየር መንገዱ ለሰብአዊ እርዳታ ከውጭ ለገባ ቁሳቁስ የመጋዘንና የአገልግሎት ክፍያ ወጪን ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በእርዳታ ለገቡ ቁሳቁሶች ለመጋዘን ኪራይና ለአገልገሎት ክፍያ ይውል የነበረ 25 ሚሊየን ብር ወጪ መሰረዙን ገለጸ። አየር መንገዱ በካርጎ መጋዘን የተከማቹ የድጋፍ ቁሳቁሶችንም በዛሬው ዕለት…

የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ 47 የጭነት ተሸከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እየተጓዙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሥር የሚንቀሳቀሰው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት 47 የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እየተጓዙ መሆኑን ድርጅቱ ገለፀ፡፡ እየተጓጓዘ ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታም ÷ ምግብ፣ ዓልሚ…