Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ወጣቶች ጨፍጭፏል -የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አሸባሪው ህወሀት በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100 በላይ የከተማዋን  ወጣቶችን አሰልፎ መጨፍጨፉን…

አልጄሪያ ለሞሮኮ የምትልከውን ጋዝ አቋረጠች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ ወደ ሞሮኮ የምትልከው ጋዝ ማቋረጧን አስታወቀች፡፡ ውሳኔው በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል፡፡ ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት የወጣ መግለጫ “ሞሮኮ ሀገራችንን እና ብሔራዊ አንድነታችንን…

የጅማ ዞን ማህበረሰብ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ማህበረሰብ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ3 ሚሊየን ብር ባለይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጅማ ዞን ማህበረሰብ ለቦረና ዞን 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡…

ወቅቱን በውል መረዳት እና ራስን ለራስ ህልውና ማዘጋጀት ይገባል – የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ወቅቱን በውል መረዳትና ራስን ለህልውና ማዘጋጀት ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሁን የምንገኝበት ነባራዊ ሀቅ ህዝቦችን በማንነታቸው…

በቀይ አፈር ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ በቀይ አፈር የመጀመሪያ ደረጃትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በፕሮግራሙ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን…

በጊቤ አንድ ኃይል ማመንጫ ግድብ ውኃው ሳይፈስ ስኬታማ ጥገና ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊቤ አንድ ኃይል ማመንጫ ግድብ ውኃው ሳይፈስ ከ18 ሜትር ጥልቀት በላይ ወደ ውኃ ውስጥ በመግባት ስኬታማ ጥገና መከናወኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ንጉሴ ገለጹ፡፡ ግድቡ ላይ 1 ነጥብ 5 ሜትር ክበት…

የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ማምሻውን መልዕክት አስተላለፉ። የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት…

ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈ የአስቸኳይ ጥሪ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ አሸባሪና ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ሕዝቦች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ህዝቡን እየገደለና እያዋረደ፤ ንብረቱን እየዘረፈ፣ እያወደመ እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጨረሻ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው፡፡ ይህንን በተጨባጭ እየገጠመን…

በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ የሩዝ ዝርያዎች ምርጥ ዘር እየተባዛ መሆኑን በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢኒስቲትዩት የማህበራዊ ምጣኔ ሀብትና የግብርና ኤክስቴንሽን ተማራማሪ አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ ተናገሩ፡፡ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች…

አሸባሪውን መንጋና ተላላኪዎቹን በጋራ ክንድ እንዋጋ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወራሪው የሕወሓት የሽብር ቡድን ያለውን ኃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ ግንባር የመጣበት ዋነኛ ዓላማ በግልጽ ይታወቃል። ይህ መንጋ ዋና ዓላማው ከተማዋን ለመዝረፍ ብሎም ከመከላከያ ኃይላችን ከባድ መሣሪያን ለማግኘት ነበር። መሥዋዕትነትን…