Fana: At a Speed of Life!

የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የሚያስገነባው የአይነስውራን ት/ቤት ተጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤታቸው እያስገነባ ያለውን የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ ጽህፈት ቤቱ በ400 ሚሊየን ብር የሚያስገነባው ትምህርት ቤት 320 አይነስውራንን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን÷ ለአይነስውራኑ…

የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ክልሉ ላስተላለፈው ጥሪ የሚያበረታታ ምላሽ አሳይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ክልሉ ላስተላለፈው ጥሪ የሚያበረታታ ምላሽ ማሳየታቸውን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ከተማ…

አመራሩና ህዝቡ የተግባር አንድነት ፈጥሮ ሀገርን መታደግ ይኖርበታል ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት እና ተላላኪዎቹ ኢትዮጵያን እኔ ካልመራኋት ትፍረስ፤ ትበታተን…

በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአራተኛ አመት ተማሪዎች ለመከላከያ ሰራዊታችን ደም ለገሱ። የአራተኛ አመት የህክምና ሳይንስ ተማሪዎቹ የነጭ ጋዎን የመልበሻ ስነ-ስርዓታቸውን ምክንያት በማድረግ በግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው…

ደቡብ ጎንደር ዞን ሕዝባዊ ማዕበሉን በፍጥነት ማደራጀት መጀመሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ጎንደር ዞን ሕዝባዊ ማዕበሉን በፍጥነት ማደራጀት መጀመሩን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል፡፡   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ÷ጠላት ወደ ዞኑ ለመግባት ካሰበበት ጊዜ ጀምሮ ሕዝቡ የነበረው ቁጣ እና እልህ አስጨራሽ…

ሀገርን ለማዳን አንድነትን ማጠንከር ያስፈልጋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሀገርን ለማዳን ከመቼውም በላይ የአመለካከት እና ተግባር አንድነት ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሀረሪ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል፡፡…

ጠላትን በርትታችሁ ታገሉ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በስደት መኖር ስለማይቻል እንዲሁም ሀገር ለቅቆ የትም ስለማይደረስ ጠላትን በርትታችሁ ልትታገሉ ይገባል" ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርንያ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መምህር ሀብተማሪያም እማኛው ተናገሩ፡፡…

አገርን ለማፍረስ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገርን አንድነት ለመሸርሸር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት ማሳሰቢያ ሰጠ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ የአሸባሪው ህወሓት ኃይል ኮምቦልቻ…

ኢትዮጵያ ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የሚሆኑ የመረጃ አማራጮቿን ማስፋት አለባት- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመርህ ያፈነገጠውን የምዕራባዊያን ሚዲያ ዘገባ ለመመከት እውነታውን ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የምታደርግባቸውን አማራጮች ማስፋት እንዳለባት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ምሁራን አመለከቱ::   ምሁራኑ…

የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን የሚሊሻ አባላት ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ ። አባላቱ በግልገል በለስ ከተማ ከመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ሃይል ተወካይ አስተባባሪ ኮሎኔል በስፋት ፈንቴ ፣ ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ…