የሀገር ውስጥ ዜና ለወሎ ዩኒቨርሲቲ የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት Feven Bishaw Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ውድመትና ዝርፊያ ለደረሰበት ወሎ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት። ድጋፉ 10 ሚሊየን ብር ገንዘብና 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ቁሳቁስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙባሽር ዲባድ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ የተመራ የልኡካን ቡድን ከሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ሙባሽር ዲባድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በተከሰተው ድርቅ እና በድርቁ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች እየተሰጠ ባለው…
ስፓርት በ18ኛ ሳምንት ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳና ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አቻ ተለያዩ Meseret Awoke Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስገራሚ ትዕይንት ያስተናገደው የሃዲያ ሆሳዕና እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 4 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ 8 ጎሎች በተቆጠሩበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ እስከ 80 ደቂቃ ሃዲያ ሆሳናን 4 ለ 1 ሲመራ ቢቆይም ነብሮቹ በ10…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ስምምነት ውል ተፈራረመ Feven Bishaw Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት በአጋርነት ለማቅረብ ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራርሟል፡፡ ውል የወሰዱት ድርጅቶችም ”ዌብ ስፕሪክስ አይቲ ሶሉሽን” ፣ ”ቪቫ ቴክ ትሬዲንግ”፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር ክልል መብረር ይችላሉ – የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን Feven Bishaw Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እገዳ ተጥሎባቸው የቆዩትን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር ክልል መብረር እንደሚችሉ አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከዚህ ቀደም መጋቢት 1 ቀን 2011…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራረመ Alemayehu Geremew Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት በአጋርነት ለማቅረብ ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራርሟል፡፡ ውል የወሰዱት ድርጅቶችም ”ዌብ ስፕሪክስ አይቲ ሶሉሽን” ፣ ”ቪቫ ቴክ ትሬዲንግ”፣ ”ዘርጋው አይ ኤስ ፒ” ፣ “ስካይ…
የዜና ቪዲዮዎች የሩስያና ዩክሬን ጦርነት በፈረንሳይ ምርጫ ላይ የፈጠረው ተጽዕኖ Amare Asrat Apr 11, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=8hoP69i-UaA
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሚያዝያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከ2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ለዘመቻው ስኬታማነት የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና እና ወላጆች ኀላፊነታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በተገነቡ 67 ቤቶችና 43 አጥሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ ወረዳ 1መንደር 3 በተለምዶ ሱቂ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህገ ወጥ መንገድ በተገነቡ 67 ቤቶችና 43 አጥሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክፍለ ከተማው አስተዳደር አስታውቋል ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚመለከት ከሱዳኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ ከሱዳን አምባሳደር ኤልኦቤይድ መሃመድ ኤልኦቤይድ ጋር በኢትዮጵያና ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት፣ በሕዳሴ ግድቡ…