Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።   ጉባኤው በሁለት ቀናት ቆይታው የክልሉ መንግስት ያለፉ ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ…

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ÷ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ገላሳ…

አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን ጊዜ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን…

የኦነግ የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በገላሣ ዲልቦ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል። አቶ ሽመልስ በሀዘን መግለጫቸው “ኦሮሚያ…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ አባላት መሞታቸውን…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ቆርኬ/አውራ ጎዳና ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ ለኦፕሬሽን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የክልሉ ሚሊሻ አባላት ላይ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ የፀጥታ አባላት መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር…

ሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች የድርሻቸውን እንዲወጡ የአማራ ክልል መንግሥት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፈኛና ፀረ ሰላም ቡድኖችን አደብ ለማስገዛት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና የህግ የበላይነትን የማስከበር መንግሥታዊ ስምሪት ሆን ተብሎ በሚለቀቅ የተሳሳቱ መረጃዎች ሕዝቡ ሳይወዛገብ በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀልን ለመከላከል ዜጎች…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ጥቃት በደረሰበት ቦታ ላይ ክትትል በማድረግ ወንጀለኞችን ለሕግ ለማቅረብ እየተሠራ ነው -የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መጋት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጋር በመሆን ጥቃቱ በደረሰበት ቦታ ላይ ተገቢውን ክትትል በማድረግ ወንጀለኞችን ህግ ፊት ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግሥት መጋቢት 20 ቀን 2014…

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ አውራ ጎዳና እየተባለ በሚጠራው አከባቢ ትላንት ከቀኑ ሰባት ሰዓት ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስትዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ። አቶ ሽመልስ በምስጋና መግለጫቸው፥ የክልሉ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መስተጋብሩን…

ኤች አር 6600 በተግባር በኢትዮጵያ አለመረጋጋትን የሚያመጣና የሰላም ጥረትን የሚያደናቅፍ ነው – ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሜሪካ ኮንግረስ የቀረበው ኤች አር 6600 ረቂቅ አዋጅ በተግባር በኢትዮጵያ አለመረጋገትን የሚያመጣ፣ የሠላም ጥረትን የሚያደናቅፍ እና የዴሞክራሲ ልማትን የሚያቀጭጭ መሆኑን ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ። በሌይደን…