ከሳዑዲ አረቢያ በሁለተኛ ዙር 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ በሁለተኛ ዙር 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ዛሬ ጠዋት የመጀመሪያ ዙር ተመላሾች የገቡ ሲሆን÷ ከሰዓት በኃላ ደግሞ በሁለተኛው ዙር በረራ 438 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት ምርት ችግር (ክፍል ሁለት)
https://www.youtube.com/watch?v=PS6_rqAOYvQ
በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የበጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ማጠናከር ይገባል- ኢ/ር አይሻ መሀመድ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የበጋ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ማጠናከር እንደሚገባ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ።
ሚኒስትሯ በሐረሪ ክልል ኤረር ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት…
ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመላሾችን ከአቀባበል እስከ መልሶ ማቋቋም ያለውን ሂደት ለማሳለጥ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ስደት ተመላሾችን ከአቀባበል ጀምሮ እስከ መልሶ ማቋቋም ያለውን ሂደት ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቆ ወደስራ መግባቱን የስደተኞች አቀባበል ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ።
በሳዑዲ እስር ቤቶች በችግር ውስጥ የነበሩ…
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮችላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሁለትዮሽ አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ በትብብር ለመሥራ ተስማምተዋል፡፡
የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የኬንያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል…
በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ነው፡፡
በጉባኤው የ50 አገራት የኢነርጂ ሚኒስትሮች በአካል ተገኝተው ሌሎቹ ደግሞ በበይነ…
ቻይና በዓለም ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ አዋለች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ ማዋሏን አስታውቃለች፡፡
1 ሺህ 3 መቶ መንገደኞችን የመያዝ አቅም ያለው እና በኤሌክትሪክ ባትሪዎች የሚሰራው ይህ መርከብ÷ ትናንት በመካከለኛው ቻይና ሁቤ ግዛት…