82 ከመቶ የሚደርሱ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 82 ከመቶ የሚሆኑ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙባቸዉ መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እንዳለባቸው ጥናት አመላከተ፡፡
ከአምስት የህዝብ አግልግሎት ሰጪዎች ከሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች መካከል ከአራት በላይ…