Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በሽብር ቡድኑ ለተፈናቀሉ ዜጎች 18 ሚሊየን ብር የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በህወሓት አሸባሪ ቡድን ለተፈናቀሉ የአማራና አፋር ክልሎች ዜጎች 18 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ ድጋፉም ምግብ፣ የቤት መስሪያ ቁሳቁስ፣ የትምህርት ቁሳቁስ፣…

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አዘገየብን ሲሉ ወቀሳ አሰሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ዩክሬንን ለመረዳት ዘግይተዋል ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚደንት ቭሎዶሚር ዘነልስኪ ቅሬታቸውን ገለጹ፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መደበኛ ስብሰባቸውን በብራስልስ ባካሄዱበት ወቅት ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የጦር…

የፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ነገ ፍፃሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራፍ ዘጠኝ የ”ፋና ላምሮት” የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ነገ ፍፃሜውን ያገኛል። እንደሚታወቀው ላለፉት ስምንት ሣምንታት ሲካሄድ የቆየው የ“ፋና ላምሮት” የምዕራፍ 9 ውድድር ፣ ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው እና ዳኞች በመረጡላቸው…

ሩሲያ የነዳጅ ዘይት ምርቷን በሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ወደ ውጭ የምትልከውን የነዳጅ እና የጋዝ ምርት የአገር ውስጥ መገበያያ በሆነው ሩብል ወይም በቢት ኮይን ልትሸጥ እንደምትችል አስታውቃለች፡፡ በሩሲያ ፓርላማ የኢነርጅ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ፓቬል ዛቫልኒ እንደገለጹት÷የአሁን ላይ በአገሪቱ…

ኢጋድ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማቀላጠፍ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስትታ ባለሥልጣን (ኢጋድ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማሳለጥ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም በመወሰኑ አድናቆቱን ገልጿል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር…

ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት በትኩረት ይሰራል- የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት በጥብቅ የሚሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የብልፅግና ፓርቲ ሼል አስፈፃሚ አባልና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና…

በጥራት ጉድለት 130 ማሸነሪዎች ከስራ እንዲወጡ፥ 5 የህንጻ ግንባታ ስራዎች እንዲፈርሱ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥራት በታች የሆኑ 130 የሚሆኑ ማሸነሪዎች ከስራ እንዲወጡ እና አምስት የህንጻ ግንባታ ስራዎች በጥራት ጉድለት ምክንያት እንዲፈርሱ መደረጉን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ባለስልጣኑ ከአጋር አካላት ጋር በደሴ ከተማ ዘርፉን…

ሶማሌ ክልል ከለውጡ በፊት ከነበረበት የጸጥታ ችግር ወጥቶ ባለፉት 3 ዓመታት ያረጋገጣቸው ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው – ወ/ሎ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሌ ክልል ከለውጡ በፊት ከነበረበት የጸጥታ ችግር ወጥቶ ባለፉት 3 ዓመታት ያረጋገጣቸው ውጤቶች የሚደነቁ መሆናቸውን የከተማና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የከተሞች ተቋማዊና የመሠረተ ልማት ፕሮግራም የልምድ ልውውጥ…

ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን መሪዎች ለዩክሬን የሚያደርጉትን የተለያዩ ድጋፎች ለማጠናከርና ለማስፋፋት ተስማምተዋል፡፡ የምዕራባውያን የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በብራሰልስ ባካሄዱት ስብሰባ፥ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረገችውን ወረራ እንደሚያወግዙ እና ለዩክሬን…

የአፍሪካ ህብረት እርዳታ ለጋሹ ማህበረሰብ ለትግራይ ክልልና በጦርነቱ ለተጎዱ ሌሎች ክልሎች የሚያቀርበውን እርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 16፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት እርዳታ ለጋሹ ማህበረሰብ ለትግራይ ክልል እና በጦርነቱ ለተጎዱ አማራና አፋር ክልሎች የሚያቀርበውን እርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቀረበ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ…