የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የገንዘብ ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በሰመራ እና ጅግጅጋ ከተማ በመገኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ18 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በንግድ ሱቆችና በመኖሪያ ቤቶች በተደረገ ብርበራ በሕገ-ወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ በርካታ ላፕቶፖች፣ ሞባይል ስልኮች እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከ18 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር ውለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አሳወቀችለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ… ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግጭት እና አለመራጋጋት ወጥታ ልማትና ዕድገቷ እንዲሳካ ጀርመን የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ኃላፊ ቮን ኢሰን ማርከስ ገለጹ፡፡ የጀርመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የጓሮ አትክልት ንቅናቄን አስጀመሩ Melaku Gedif Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ "ምግባችን ከጓሮዋችን" በሚል መሪ ቃል የጓሮ አትክልት ልማት ንቅናቄን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በአንድ አርሶ አደር ማሳ በመገኘት የጓሮ አትክልት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ እና የሹመት ደብዳቤ ሰጥተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ አገራት ለተሾሙ አምባሳደሮች በብሔራዊ ቤተ መንግስት የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ያለውን የበልግ ዝናብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ያለውን የበልግ ዝናብ በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስገነዘበ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች እየጣለ ካለው ከባድ ዝናብ አንጻር ቅፅበታዊ ጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ ዳታ ሲስተም በመገንባት የሚታወቀው “የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ Alemayehu Geremew Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች መካከል ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው “ዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” የተሰኘ ኩባንያ የገነባው የመረጃ ቋት ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ Melaku Gedif Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ። የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከውስጥ እና ከውጪ የሚቃጡ ጥቃቶችን የሚመክት ባህር ኃይል እየተገነባ ነው – የባህር ኃይል ዋና አዛዥ Melaku Gedif Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን ከውስጥ እና ከውጪ የሚቃጡ ጥቃቶችን የሚመክት ባህር ኃይል እየተገነባ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አዲሚራል ክንዱ ገዙ ተናገሩ። ዋና አዛዡ በቢሾፍቱ የሚገኘውን የባህር ሃይል መሠረታዊ ማሰልጠኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ490 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ490 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ…