Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ እና ቻይና የኢኮኖሚ እና ልማት ትብብሮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በሁለቱ አገራት የኢኮኖሚ እና ልማት ትብብሮች በተመለከተ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም ማዕቀፍ ለቻይና ወገን በቀረቡት ነባርና አዲስ ፕሮጀክቶች ዙሪያም ሰፋ ያለ ምክክር ተደርጓል፡፡…

በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአፋር ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ዕድሜያቸው ከአንድ አመት…

የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የወከሉት የምክር ቤት አባላት ከመረጧቸው ህዝብ ጋር በተወያዩበት ወቅት የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ…

በደሴ የብልፅግና ፓርቲ በጉባኤው ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ የብልፅግና ፓርቲ በፓርቲው የጉባኤ ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የስራ ዕድልና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ መድረኩ የፓርቲውን ውሳኔዎች ለህዝቡ…

የከረዩ አባ ገዳዎችን ግድያ በተመለከተ በህጋዊና ባህላዊ መፍትሔ እልባት ለመስጠት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከረዩ አባ ገዳዎች ግድያን በተመለከተ ህጋዊ እና አባገዳዎች በሚያስቀምጡት ባህላዊ መፍትሔዎች እልባት ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ድርጊቱ ትልቅ ስብራትን የፈጠረ…

ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ታዋቂ የነበሩት ባለውስን አገልግሎት ስልኮች ተፈላጊነታቸው እያንሰራራ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ ያለሆኑ ነገር ግን በጥንካሬያቸው የሚታወቁት ባለውስን አገልግሎት ሞባይል ስልኮች እንደ አዲስ ጥቅም ላይ እየዋሉ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ እነዚህ ባለውስን አገልግሎት ስልኮች( dumbphones) ከዘመናዊ ስልኮች ጋር ሲነፃፀሩ በጣም ውስን የሆነ…

ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ አዋጆች እና ደንቦች ላይ ውይይት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የተለያዩ አዋጆች እና ደንቦች ላይ ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የጨፌው አባላት የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅት አስተዳደርን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ፣'የቡሳ ጎኖፋ' ባህላዊ የመረዳዳት ባህልን የሚያጠናክር…

የኢትዮ ፖስት 128ኛ የምስረታን በማስመልከት ልዩ የቴምብር ሙዚየም ማእከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ፖስት 128ኛ የምስረታን በማስመልከት ልዩ የቴምብር ሙዚየም ማእከል ስራ ጀምረ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት ፥ የኢትዮ ፖስታ የአገልግሎት…

በሀገር ውስጥ የዘይት አምራቾች ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው በሀገር ውስጥ የዘይት አምራቾች ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው። በውይይቱ የሀገር ውስጥ ዘይት አምራች ኩባንያዎችና ከዘይት ምርት ጋር ተያያዥነት ያላቸው የመንግስት ተቋማት…

በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በተከሰከሰው አውሮፕላን በህይወት የተረፈ ሰው የለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በደቡባዊ ጓንጊዢ ተራራማ ቦታ በተከሰከሰው ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ውስጥ ምንም በህይወት የተረፈ ሰው እንደሌለ የነፍስ አድን ሰራተኞች ማረጋገጣቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ 132…