ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል-የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማይቋረጥ ልምድ ጠቀሜታ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በስፋት እየተስተዋለ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑና ተያያዥ በሽታዎችን ለመከላከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማይቋረጥ ልምድ ጠቃሚ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።
በዓለም ላይ በየዓመቱ በአማካይ 41 ሚሊየን ሰዎች ተላላፊ ባልሆኑ…