Fana: At a Speed of Life!

በምእራብ ሸዋ ዞን በመስኖ ከለማ መሬት ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአትክልት ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምእራብ ሸዋ ዞን በመስኖ ከለማ መሬት ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአትክልት ምርት መገኘቱን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የመስኖ ልማት ባለሙያ አቶ ገዛኸኝ ዲንሳ እንደገለጹት…

በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ድህረ-ጉባኤ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር የብልፅግና ፓርቲ ድኅረ-ጉባኤ የሕዝብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ በሚመክረው ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃ ከፋለን…

የአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ተጨማሪ በጀት እና ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን አንደኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀትና የቋሚ ኮሚቴ አባላትን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። የምክር ቤቱ ጉባኤ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት…

በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ አንደኛ ሆና በማጠናቀቋ እንኳን ደስ አለን- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ ሆና በማጠናቀቋ ለአትሌቲክስ ቡድኑ አመራርና አባላት በሙሉ የእንኳ ደስ አላችሁ መልዕክት…

የተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ የማመልከቻ ቀን መራዘሙን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ የማመልከቻ ቀን መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው…

በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ። የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና…

በኢትዮጵያ የተጀመረው የልማት ውጥን እንዲቀጥል የዓለም ባንክ ድጋፉን ይቀጥላል- ታዎፊላ ኒያማድዛቦ

አዲስ አበባ፣ መጋት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው የልማት ውጥን እንዲቀጥል የዓለም ባንክ ድጋፉን እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ታዎፊላ ኒያማድዛቦ ታዎፊላ ኒያማድዛቦ ገለጹ። ዳይሬክተሩ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር…

የዓለም ጤና ድርጅት ፈቃድ ቢሰጠውም ወደ ትግራይ ያጓጓዘው እርዳታ አለመኖሩ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 95 ሜትሪክ ቶን መድሃኒትና የመድሃኒት ግብዓቶችን ወደትግራይ እንዲያጓጉዝ ፈቃድ ቢሰጠውም እስካሁን የመድኃኒት ግብዓቱን ሟጓጓዝ አለመጀመሩን ከብሄራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የተገኘ መረጃ አመላከተ፡፡…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን በቅርብ ጊዜ ለማጠናቀቅ እንሰራለን – የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ዋንግ ቹንቺንግ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ስታዲየምን በፍጥነት ለመጨረስ በሚያስችል ጉዳይ ላይ ከባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በመዲናዋ በቡድን በመደራጀት የተለያዩ ወንጀሎችን ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ 51 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን በመደራጀት የተለያዩ ወንጀሎችን የፈፀሙ 51 ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ የህዝብ መገልገያ በሆኑ ልዩ ልዩ የመሰረተ ልማት…