የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የኩላሊት እጥበት ማዕከል ሊገነባ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የኩላሊት እጥበት ማዕከል ሊገነባ ነው። በድሬዳዋ በኩላሊት ህመም ምክንያት ለከፋ የጤና ችግር የሚዳረጉ ዜጎችን ለመታደግ የአስተዳደሩ አመራሮች፣ ነዋሪዎች፣ መንግስታዊና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የስርዓት ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ አጋር የልማት ተቋማት በጋራ በመሆን በኢትዮጵያ የስርዓት ጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ እና በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ∶∶ በውይይቱ መንግስት የስርዓት ጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ ለኢትዮጵያ ወሳኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የተማሪ ወንበሮችን አሰራጨ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የተማሪ ወንበሮችን ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ግብዓቶች ጥናትና አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ይርሳው ብርሃኔ እንደገለጹት÷ ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ65 ሚሊየን ብር በላይ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ይዞታ በሌላቸው ግለሰቦች ስም ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 3 ተከሳሾች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮኬይን የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮኬይን የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሸቱ 2 ከ30 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ፡፡ ሦስት የናይጄሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች መነሻቸውን ብራዚል-ሳኦ ፖሎ በማድረግ በኢትዮጵያ በኩል ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ የተሰኘው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ቡድን በኢትዮጵያ የቅድመ ኢንቨስትመንት ጉብኝት አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከውጪ የሚገባውን የስንዴ ምርት ለመተካት ክልሎች ጥረቶቻቸውን በማሳደግ ላይ ይገኛሉ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኘ። በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ታዎፊላ ኒያማድዛቦ እናበኢትዮጵያ የዓለም ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Meseret Awoke Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አንደኛ አመት 2ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡ በአዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ጉባኤ፥ የመንግስት የልማት ድርጅት አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚገኘውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ኔዘርላንድስ ስዌል እና አሶሼት ኢንክ ከተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር በዛሬው እለት ተፈርሟል።ኩባንያው በሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ጋር ባንኩ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ የዓለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ ከገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ…