Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሄደ ባለው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል

ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሄደ ባለው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል   አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል፡፡…

በራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት በተካሄደው የራስ አል ካምሃ ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር አሸንፋለች። አትሌት ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር 1:04:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድርን ያሸነፈችው፡፡ በዚሁ…

በቦረና ዞን ለተቅማጥ በሽታ የሚጋለጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል – የዞኑ ጤና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማኅበረሰቡ ለመጠጥ የሚጠቀመው ውሃ ቆሻሻ በመሆኑ ለአደገኛ ተቅማጥ በሽታ መዳረጉን የቦረና ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል፡፡ ጤና መምሪያው ÷ ድርቁ በዞኑ ከተከሰተ በኋላ ከፍተኛ የሆነ የውሃ እጥረት አጋጥሟል፣ በዚህም ማኅበረሰቡ ያልታከመ ውሃ ለመጠቀም…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክተው ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ምን አሉ ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዛሬ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨቱን አስመልክተው ሰፊ ሽፋን ሰጥተውታል። ቢቢሲ፣ አልጀዚራ እና ፍራንስ 24፤ አህራም ኦንላይን ፣ ሲ ጂ ቲ ኤን ና ሮይተርስ የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶካዊት ቤተክርስቲያን የባሕር ዳርና ደሴ ቅርንጫፍ በጋሸና ከተማ በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዕለት ምግብ ድጋፍ አደረገች። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን…

አገልግሎቱ የህክምና መሳሪያዎችን ለአምደ ወርቅ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሳሪያዎችን ለአምደ ወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ። በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰበትን የዓምደወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ሥራ በመጀመሩ የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ‘‘በንጉሡ ራዕይ ተጀመረ ፤ ድፍረት ተከተለ ፤…

አቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ሥራ በመጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ፥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ወደኋላ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀከት ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክት ግንባታ ከ84 በመቶ በላይ መድረሱን የግድቡ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ክፍሌ የግድቡ የሃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ስነ ስርዓት ላይ እንደተናገሩት÷…

የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና የአፋር አጎራባች ወረዳወች ለሰላምና ለልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር እና የአፋር ክልል አጎራባች ወረዳወች የአመራር አካላት አካባቢያቸውን ሠላም በማድረግ ማህበረሰቡን ከድህነት በሚያወጡ የልማት እቅዶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡…