ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ በጉባላፍቶ፣ መርሳ፣ አምባሰል እና ተሁለደሬ ወረዳዎች በግጭት ለተጎዱ ሰወች…