የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች ልጆች ነጻ የትምህርት እድል ሊሰጥ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች ለዘማች ቤተሰብ ልጆች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት መወሰናቸውን አስታወቁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የጤፍና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014(ኤፍ ቢሲ)የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በኩታገጠም የለማ የጤፍ እና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት 25 የቢሮ አደረጃጀቶችን አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግስት የአስፈጻሚ አካላትአደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት ከዋግኸምራ ተፈናቅለው በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ ከተፈናቃዮች ጋርም ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልክ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል-ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ መልእክት አስተላልፈዋል። ''የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የጸጥታ አካላት፣ የበዓሉ ታዳሚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ። አቶ ርስቱም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል:: ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የሚመሰረተው መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ያለውን አቅም አሟጦ ይሰራል– አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚደራጀው መንግስት ክልሉ ያለበትን የኢኮኖሚ ማህበራዊና ፖሊቲካዊ ችግር ለመፍታት በአንድነትና በትጋት መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ክልል አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ። አያይዘውም ይህን አለማድረግ በታማኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ንጋቱ ዳንሳን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል። አዲሷ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ከቀድሞዋ አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፖሊስ የሙያ ስነ ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፖሊስ የሙያ ስነምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት ተከናውኗል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በአል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት መከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በአሉ በሰላም መጠናቀቁን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል። ከ150 አመት…