Fana: At a Speed of Life!

የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስቀድመው በከተማዋ ታድመዋል፡፡…

የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፍሬይ ኦኒዬማ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጪ…

የአማራ ክልላዊ መንግሥት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኦሮሞ ሕዝብ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከኦሮሞ…

የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከሰሜን ጎንደር ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች…

ድጋፍ ስለተደረገልን እስካሁን የከፋ ችግር አላጋጠመንም – በደሴ ከተማ የተጠለሉ ወገኖች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ህብረተሰቡንና ተቋማትን በማስተባባር እያደረገላቸው ባለው ድጋፍ እስካሁን ድረስ የከፋ ችግር እንዳልገጠማቸው በደሴ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ተናገሩ። የአዋሽ ኮምቦልቻ ሐራ ገበያ ባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት…

ማሊ ከሩሲያ ሄሊኮፕተሮችን እና የጦር መሳሪያዎችን ተረከበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የገዛቻቸውን አራት ሄሊኮፕተሮች እና የጦር መሳሪያዎች መረከቧን የአገሪቱ ወታደራዊ ምንጮች ገልጸዋል። የሄሊኮፕተሮቹ፤የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶቹ ርክክብ የተካሄደው በማሊ እና በዋና ወታደራዊ አጋሯ…

በቢሾፍቱ ከተማ ለሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ዝግጅት መጠናቀቁን የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በነገው እለት በቢሾፍቱ ከተማ ለሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ከተማ አስተዳደሩ ዝግጅት ማጠናቀቁን የከተማዋ ከንቲባ ወይዘሮ አለምፀሀይ ሽፈራው አስታወቁ። ከንቲባዋ በነገው ዕለት በከተማዋ የሚከበረው ሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል ባህላዊ…

ህብረተሰቡ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ ራሱንና ቤተሰቡን ከሞት እንዲታደግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ስርጭት ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በአዲስ አበባ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ እና የሟቾችም ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ÷ ህብረተሰቡ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ ራሱንና ቤተሰቡን ከሞት ሊታደግ ሊታደግ…

ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጋር እየተሰራ ነው -የደባርቅ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም እና በአስተማማኝ ሠላም ውስጥ ሆነው ወደ መኖሪያ ቄያቸው እንዲመለሱ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ ገለጹ። ከአሸባሪው እና ከዘራፊው…

የፊሊፒንሱ ፕሬዝደንት ራሳቸውን ከፖለቲካ እንደሚያገሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የፊሊፒንሱ  ፕሬዚደንት  ራሳቸውን  ከፖለቲካ እንደሚያገሉ አስታወቁ የፊሊፒንሱ ፕሬዚደንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ በሚቀጥለው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ለምክትል ፕሬዚደንትነት ጭምር እንደማይወዳደሩና ራሳቸውን ከፖለቲካ…