Fana: At a Speed of Life!

ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጋር እየተሰራ ነው -የደባርቅ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም እና በአስተማማኝ ሠላም ውስጥ ሆነው ወደ መኖሪያ ቄያቸው እንዲመለሱ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ ገለጹ። ከአሸባሪው እና ከዘራፊው…

የፊሊፒንሱ ፕሬዝደንት ራሳቸውን ከፖለቲካ እንደሚያገሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የፊሊፒንሱ  ፕሬዚደንት  ራሳቸውን  ከፖለቲካ እንደሚያገሉ አስታወቁ የፊሊፒንሱ ፕሬዚደንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ በሚቀጥለው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ለምክትል ፕሬዚደንትነት ጭምር እንደማይወዳደሩና ራሳቸውን ከፖለቲካ…

የኢሬቻ በዓል በካርቱም ከተማ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በካርቱም የሚገኙ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን በተሳተፉበት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከብሯል፡፡ በሥነ-ስርዓቱ ላይ በሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ባስተላለፉት…

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ማራኪ በሆነ መልኩ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የምስጋና መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል የወንድማማችነት እሴት እና የኦሮሞን ህዝብ ትልቅነት ባሳየ መልኩ በሰላም በመጠናቀቁ ፈጣሪን…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጥቷል፡፡ ከኢዜማ፣ ከኢሶዴፓ እና ከጌህዴን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተውጣጡ ሦስት ሰዎች ነው ሹመቱ የተሰጣቸው፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. አቶ…

የሰላም መልዕክተኞች የምርቃት ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርስቲ የሰላም መልዕክተኞች የምርቃት ስነስርዓት ተካሂዷል። ከተለያዩ አካባቢ የተውጣጡ ወጣቶች በላም፣ በሃገር ፍቅር እሰሴትና በጎ ፍቃደኝነት ተግባር ላይ ለ 45 ቀናት ስልጠና ሲወስዱ ቆይተው ነው ዛሬ የተመረቁት።…

ብሔራዊ የሎጀስቲክስ ካዉንስል የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሎጀስቲክስ ካዉንስል በባህር ተጓጉዘው ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ዕቃዎች ትራንስፖርት የሚከፈለውን የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ለማሻሻል የተዘጋጀውን የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የፍሪ…

በደቡብ ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አባላት ምክር ቤቱ በ10 ተቃውሞ በ3 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ አፅድቋል። እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1.አቶ ጥላሁን ከበደ የመንግስት ተጠሪ…

የበዓላት በሰላም መከበር ምስጢር የሕዝቡን ሠላም ወዳድነት ማሳያ ነው- የኢሬቻ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአደባባይ በዓላት በሠላም መከበራቸው ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ለሚፈልጉ ሃይሎች ትልቅ መልዕክት እንዳለው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገለጹ። ታዳሚዎቹ ኢትዮጵያን ለመበታተን ከውስጥና ከውጭ የሚደረጉ…

ኢትዮጵያ ካጋጠማት ችግር እንድትውጣ እንጸልያለን – ሀደ ሲንቄ  ሀንድሪ  ቃበቶ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀደ ሲንቄ ሀንድሪ  ቃበቶ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓልን ለማክበር፤ ከምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ነው የመጡት። ኢሬቻ ሴቶቸም እንደወንዶች አደባባይ ወጥተው የሚመርቁበት በመሆኑ በተለየ ሁኔታ እንደሚያዩት ይናገራሉ። ፈጣሪ የሰው ልጆቸን…