የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በአፋር ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ተመለከቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት የልማት ተራድኦ ድርጅት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተፈናቅለው በኮሪ ወረዳ "ጉያህ" መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ ወገኖች ያሉበትን ሁኔታ ተመለከቱ።
የአፋር ክልል አደጋ መከላከልና…