የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው የኢትዮ-ሱዳንን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር እየሠራሁ ነው አለ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮ-ሱዳንን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር ለማጠናከር ከሱዳን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የሱዳን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በሱዳን ከአምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩክሬን ቀውስ ውስጥ ሁሉም ወገኖች ግጭትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠየቁ Mekoya Hailemariam Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በዩክሬን ቀውስ ውስጥ ሁሉም ወገኖች ግጭትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩክሬን የተፈጠረውን ቀውስ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ካለፈችበት ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾችና ላኪዎች ማህበር እንዲሁም ሊንሰን ሮዝ አበባ ላኪ ማህበር በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ6 ሚሊየን ብር የገንዘብና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 9ኛ ዓመት በዓለ ሢመት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 9ኛ አመት በዓለ ሢመት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው፡፡ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትረያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 9ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት እየወሰዳቸው ያለው እርምጃዎች በሀገሪቱ ውጥረትን ለማርገብ የሚያስችሉ ናቸው – ቻይና Melaku Gedif Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እየተወሰዱ ያሉ የተለያዩ እርምጃዎች በሀገሪቱ በተለይም በሰሜናዊ ክፍል ያለውን ውጥረት ለማርገብ አወንታዊ ሚና ሊጫወቱ የሚችሉ መሆናቸውን ቻይና ገለፀች። የቻይና የውጭ የሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌን ቢን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ጉዳዮች የሚመክረው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ÷ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ስለሚገኙ አመራሮች እና አባሎች ለቀረቡ ጥያቄዎች ቦርዱ ምላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታዉ ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን አካባቢ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ትላንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ገበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የበጋ መስኖ የስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ጎበኙ። ጉብኝቱ እየተካሄደ ያለው በሐዋሳ ዙሪያና ሎካ አባያ ወረዳዎች በአርሶ አደሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናችንን በማዘመን ምርትና ምርታማነታችንን ካላሳደግን ከድህነት መውጣት አንችልም-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) “ግብርናችንን በማዘመን ምርትና ምርታማነታችንን ካላሳደግን ከድህነት መውጣት አንችልም” አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ። በክልሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂን በስፋት ጥቅም ላይ ማዋል በሚቻልበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩስያ ወታደራዊ ኃይል የዩክሬኗን ኬርሰን ከተማ ተቆጣጠረ ዮሐንስ ደርበው Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩስያ ኃይል በሰባተኛ ቀኑ ወታደራዊ ዘመቻ በደቡብ ዩክሬን የምትገኘውን ኬርሰን ከተማ መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንዳስታወቀው፥ የሩስያ ጦር በጥቁር ባህር አካባቢ የምትገኘውን የኢኮኖሚ…