Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራው በአገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ያለውን ተሳትፎ የበለጠ ማጠናከር ይገባል-አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገረ መንግስት ግንባታ ሂደት የዳያስፖራ ማህበረሰቡን ተሳትፎ ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ።   ለአዲስ ተሾሚ አምባሳደሮች እየተሰጠ በሚገኘው ስልጠና የኢትየጵያ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃትና ዲሲፕሊን መፈፀሙ የሚጠበቅና የሚያኮራ ተግባር ነው- ሜ/ጄ ቤንጃሚን አልፈሚ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በዚህ አስቸጋሪ የግዳጅ ቀጣና ውስጥ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃትና በተሟላ ወታደራዊ ዲሲፕሊን መፈፀሙ የሚጠበቅና የሚያኮራ ተግባር ነው ሲሉ በአብዬ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪ ጦር (የዩኒስፋ)…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ነገ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዓመት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡ 10 የእጅ ኳስ ክለቦች ሲሳተፋበት የነበረው የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪምየር ሊግ በባሕር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት…

ሩስያና ዩክሬን ሁለተኛ ዙር ውይይታቸውን ዛሬ እንደሚያካሂዱ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያና ዩክሬን የጀመሩትን ሁለተኛ ዙር የሰላም ውይይት ዛሬ እንደሚያካሂዱ የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰረጌ ላቭሮቭ አስታወቁ።   የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪም ሁለተኛው ዙር የሁለቱ አገራት የልዑካን ቡድኖች ውይይት…

የሶማሌ ክልል መንግስት ለድርቅ አደጋ መከላከያ የሚውል ተጨማሪ 40 ሚሊየን ብር በጀት መደበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት ለድርቅ አደጋ መከላከያ የሚውል ተጨማሪ 40 ሚሊየን ብር በጀት መመደቡን አስታውቋል፡፡   በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙሰጠፌ ሙሃመድ የሚመራ የድርቅ ምላሽ ዓብይ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት በርዕሰ…

ኢትዮጵያ የአሴካ ጉባኤን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካና የዐረቡ ዓለም የምክር ቤቶች፣ ሹራዎች፣ እና አቻ ምክር ቤቶች ማህበር ኮንፍረንስ (አሴካ) ጉባኤን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንድትመራ በጉባኤው መመረጧን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

ሚኒስቴሮቹ በጥምረት ለመስራት የጀመሩት እንቅስቃሴ ውጤታማ እንዲሆን እየሠሩ መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሀገራዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ በጥምረት ለመሥራት የጀመሩት እንቅስቃሴ በውጤት እንዲታገዝ ለማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ሁለቱ ሚኒስቴር…

ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ሁለተኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ውድድር መርሃ ግብር በትላንት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡…

ከ31 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሐሰተኛ ሰነድ ወደ መሃል ሀገር ሊገባ የነበረ ግምታዊ ዋጋው ከ31 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…

በድሬዳዋ ባለፉት 6 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚው የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል – ከንቲባ ከድር ጀዋር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ባለፉት 6 ወራት በማክሮ ኢኮኖሚው የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡን እና ምጣኔ ሀብቱ በ2014 ዓ.ም 12 በመቶ እንደሚያድግ መገመቱን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጀዋር አስታውቀዋል። 12 በመቶ እንደሚያድግ መገመቱም…