Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሠላምና ፀጥታ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ሞሀመድ አህመድ አል ቦዋርዲ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በምስራቅ አፍሪካና በባህረ-ሰላጤው ስላለው የሠላምና ፀጥታ ሁኔታ…

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከሚያዝያ ወር ጀምሮ በ+2517 ኮድ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ አሥር ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ1 ነጥብ 5ሚሊየን ሰዎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ተቋማት መዕዋለ ንዋያቸውን ያፈሰሱበት በኢትዮጵያ አዲስ ጅማሮ የሆነው የቴሌኮም ዘርፍ ላይ…

በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ለመቀነስ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሰራ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ለመቀነስ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ በቦረና ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ከተባበሩት መንግስታት…

በቆሰሉ ታሪኮቻችን እና በምንገነባው ነገ ላይ የጋራ ውይይት ያስፈልጋል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆሰሉ ታሪኮቻችን እና በምንገነባው ነገ ላይ የጋራ ብሄራዊ ውይይት ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛው አስቿኳይ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

አምባሳደር ሬድዋን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን መልዕክት ለፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን የተላከን መልዕክት አቅርበዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሚመራው ልዑክ በፓኪስታን እያደረገ በሚገኘው ይፋዊ…

የዜጎችን የዲጂታል ክህሎት ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተደርገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የተመድ የካፒታል ልማት ፈንድ እና የአለም አቀፉ የቢዝነስ ማሽን ኮርፖሬሽን የሴቶችና ወጣቶችን የዲጂታል እውቀት ለማሳደግ በኦንላይን ትምህርት መስክ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።…

በእሳት አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሦስት ሕፃናት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ ድንገት በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የሦስት ሕጻናት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በወረዳው “ግርንዝላ ሸፎዴ” የገጠር ቀበሌ ትናንት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል አካባቢ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሩስያ አምባሳደር ኢቭኒ ተርኪያን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት የሩስያውን አምባሳደር ኢቭኒ ተርኪያንን በፅ/ቤታቸው ያነጋገሩ ሲሆን፥ በውይይቱም በዋነኛነት በስማርት ሲቲ ፕሮጀክትና በትራንስፖርት ጉዳዮች ዙርያ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ቀጣይ ግንኙነቶችን እና…

በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ሆኖም ኢኮኖሚው እድገት አስመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ሆኖም ኢኮኖሚው እድገት አስመዝግቧል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡…